https://amh.sputniknews.africa/20260410/4992934.html
የስፔስ ቴክኖሎጂ፡- የአፍሪካ ስትራቴጂካዊና መጻኢ እድል
የስፔስ ቴክኖሎጂ፡- የአፍሪካ ስትራቴጂካዊና መጻኢ እድል
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታቸን አፍሪካ በህዋ ሳይንስ ያላትን አዲስ ምዕራፍ እና በምስራቅ አፍሪካ እየተገነቡ ያሉ ወታደራዊ ትብብሮችን በጥልቀት እንመረምራለን። ክፍል አንድ፦ ዩሪ ጋጋሪን ወደ ህዋ ከመጠቀ ከ65 ዓመታት በኋላ፣ አፍሪካ በሳተላይት... 10.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-10T20:43+0300
2026-04-10T20:43+0300
2026-08-21T20:43+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4992775_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_e3674993697d66badf311c126756fbef.png
የስፔስ ቴክኖሎጂ፡ የአፍሪካ ስትራቴጂካዊና መጻኢ እድል
Sputnik አፍሪካ
"የስፔስ ቴክኖሎጂ እዚሁ ቤታችን ነው፣ አጠገባችን ነው ያለው። ግብርናችን ጋር አለ። የምንሳፈርበት ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ አለ። የስፔስ ቴክኖሎጂ ያልገባበት ቦታ የለም።... ያለ ስፔስ ቴክኖሎጂ ወደፊት መሄድ አንችልም ማለት ነው።... ስለዚህ የስፔስ ቴክኖሎጂ ሁሉ ነገራችን እየሆነ መጥቷል።" ሲሉ የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ እና ጂዮስፓሺያል ኢንስቲቱት ም/ል ዋና ዳይሬክተር ይሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታቸን አፍሪካ በህዋ ሳይንስ ያላትን አዲስ ምዕራፍ እና በምስራቅ አፍሪካ እየተገነቡ ያሉ ወታደራዊ ትብብሮችን በጥልቀት እንመረምራለን። ክፍል አንድ፦ ዩሪ ጋጋሪን ወደ ህዋ ከመጠቀ ከ65 ዓመታት በኋላ፣ አፍሪካ በሳተላይት ቴክኖሎጂ ያላት ተሳትፎ የት ደረሰ? የኢትዮጵያ ETRSS 2 ሳተላይት ምጥቀትስ ለአህጉራዊ አጋርነት ምን ትርጉም አለው? በጉዳዩ ላይ ይሽሩን አለማየሁ(ዶ/ር) የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ እና ጂዮስፓሺያል ኢንስቲቱት ም/ል ዋና ዳይሬክተር ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት፦ የታሪክ ድርና ማግ! ኢትዮጵያና ታንዛኒያ ከ1950ዎቹ የጀመረውን ወታደራዊ ትስስር ዛሬ ላይ እንዴት እያደሱት ነው? የኢትዮጵያ አየር ኃይል የበላይነት ለቀጠናው ደህንነትና ለጸረ-ሽብር ትግሉ ያለው ፋይዳ ምንድን ነው? የሰላምና ጸጥታ እና የአካባቢ ጉዳዮች ተንታኙ አቶ ዮሴፍ ወልደኪዳን ማብራሪያ ይዘው ቀርበዋል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታቸን አፍሪካ በህዋ ሳይንስ ያላትን አዲስ ምዕራፍ እና በምስራቅ አፍሪካ እየተገነቡ ያሉ ወታደራዊ ትብብሮችን በጥልቀት እንመረምራለን። ክፍል አንድ፦ ዩሪ ጋጋሪን ወደ ህዋ ከመጠቀ ከ65 ዓመታት በኋላ፣ አፍሪካ በሳተላይት ቴክኖሎጂ ያላት ተሳትፎ የት ደረሰ? የኢትዮጵያ ETRSS 2 ሳተላይት ምጥቀትስ ለአህጉራዊ አጋርነት ምን ትርጉም አለው? በጉዳዩ ላይ ይሽሩን አለማየሁ(ዶ/ር) የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ እና ጂዮስፓሺያል ኢንስቲቱት ም/ል ዋና ዳይሬክተር ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት፦ የታሪክ ድርና ማግ! ኢትዮጵያና ታንዛኒያ ከ1950ዎቹ የጀመረውን ወታደራዊ ትስስር ዛሬ ላይ እንዴት እያደሱት ነው? የኢትዮጵያ አየር ኃይል የበላይነት ለቀጠናው ደህንነትና ለጸረ-ሽብር ትግሉ ያለው ፋይዳ ምንድን ነው? የሰላምና ጸጥታ እና የአካባቢ ጉዳዮች ተንታኙ አቶ ዮሴፍ ወልደኪዳን ማብራሪያ ይዘው ቀርበዋል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4992775_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_7828b36257e90e8867874e7a8decdc8c.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የስፔስ ቴክኖሎጂ፡- የአፍሪካ ስትራቴጂካዊና መጻኢ እድል
20:43 10.04.2026 (የተሻሻለ: 20:43 21.08.2026) "የስፔስ ቴክኖሎጂ እዚሁ ቤታችን ነው፣ አጠገባችን ነው ያለው። ግብርናችን ጋር አለ። የምንሳፈርበት ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ አለ። የስፔስ ቴክኖሎጂ ያልገባበት ቦታ የለም።... ያለ ስፔስ ቴክኖሎጂ ወደፊት መሄድ አንችልም ማለት ነው።... ስለዚህ የስፔስ ቴክኖሎጂ ሁሉ ነገራችን እየሆነ መጥቷል።" ሲሉ የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ እና ጂዮስፓሺያል ኢንስቲቱት ም/ል ዋና ዳይሬክተር ይሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታቸን አፍሪካ በህዋ ሳይንስ ያላትን አዲስ ምዕራፍ እና በምስራቅ አፍሪካ እየተገነቡ ያሉ ወታደራዊ ትብብሮችን በጥልቀት እንመረምራለን። ክፍል አንድ፦ ዩሪ ጋጋሪን ወደ ህዋ ከመጠቀ ከ65 ዓመታት በኋላ፣ አፍሪካ በሳተላይት ቴክኖሎጂ ያላት ተሳትፎ የት ደረሰ? የኢትዮጵያ ETRSS 2 ሳተላይት ምጥቀትስ ለአህጉራዊ አጋርነት ምን ትርጉም አለው? በጉዳዩ ላይ
ይሽሩን አለማየሁ(ዶ/ር) የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ እና ጂዮስፓሺያል ኢንስቲቱት ም/ል ዋና ዳይሬክተር ሰፊ ትንታኔ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት፦ የታሪክ ድርና ማግ! ኢትዮጵያና ታንዛኒያ ከ1950ዎቹ የጀመረውን ወታደራዊ ትስስር ዛሬ ላይ እንዴት እያደሱት ነው? የኢትዮጵያ አየር ኃይል የበላይነት ለቀጠናው ደህንነትና ለጸረ-ሽብር ትግሉ ያለው ፋይዳ ምንድን ነው? የሰላምና ጸጥታ እና የአካባቢ ጉዳዮች ተንታኙ አቶ ዮሴፍ ወልደኪዳን ማብራሪያ ይዘው ቀርበዋል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox