https://amh.sputniknews.africa/20260410/3754532.html
በጂቡቲ እየተካሄደ ያለው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተዘገበ
በጂቡቲ እየተካሄደ ያለው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
በጂቡቲ እየተካሄደ ያለው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተዘገበ እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች፣ የምርጫ ሂደቱን ከሚከተሉት ድርጅቶች የተውጣጡ 67 ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች እየተከታተሉት ይገኛሉ፦ ከአፍሪካ ሕብረት፣ ከምስራቅ... 10.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-10T19:54+0300
2026-04-10T19:54+0300
2026-04-10T20:06+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0a/3754586_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_02f3ab9cc4ffa3028ed6083b5e96b7a4.jpg
በጂቡቲ እየተካሄደ ያለው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተዘገበ እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች፣ የምርጫ ሂደቱን ከሚከተሉት ድርጅቶች የተውጣጡ 67 ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች እየተከታተሉት ይገኛሉ፦ ከአፍሪካ ሕብረት፣ ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ)፣ ከአረብ አገራት ሊግ እና ከእስላማዊ ትብብር ድርጅት።የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙኃን እንደገለጸው፣ የመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ውጤቶች ዛሬ ምሽት ወይም ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0a/3754586_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_e38b88f30f4724318587155740d59b26.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በጂቡቲ እየተካሄደ ያለው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተዘገበ
19:54 10.04.2026 (የተሻሻለ: 20:06 10.04.2026) በጂቡቲ እየተካሄደ ያለው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተዘገበ እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች፣ የምርጫ ሂደቱን ከሚከተሉት ድርጅቶች የተውጣጡ 67 ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች እየተከታተሉት ይገኛሉ፦
ከአፍሪካ ሕብረት፣
ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ)፣
ከአረብ አገራት ሊግ እና
ከእስላማዊ ትብብር ድርጅት።
የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙኃን እንደገለጸው፣ የመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ውጤቶች ዛሬ ምሽት ወይም ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X