https://amh.sputniknews.africa/20260410/3754260.html
በደቡብ አፍሪካ የአጥቢ እንስሳት ቅድመ-ዝርያ የሆነው የ‘ሊስትሮሳውረስ’ የመጀመሪያው እንቁላል መገኘቱን ተመራማሪዎች አስታወቁ
በደቡብ አፍሪካ የአጥቢ እንስሳት ቅድመ-ዝርያ የሆነው የ‘ሊስትሮሳውረስ’ የመጀመሪያው እንቁላል መገኘቱን ተመራማሪዎች አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ አፍሪካ የአጥቢ እንስሳት ቅድመ-ዝርያ የሆነው የ‘ሊስትሮሳውረስ’ የመጀመሪያው እንቁላል መገኘቱን ተመራማሪዎች አስታወቁ የሊስትሮሳውረስ እንቁላሎች ለስላሳ ቅርፊት ያላቸው እና በአንጻራዊ ሁኔታ ግዙፍ መሆናቸው፣ ከ250 ሚሊዮን ዓመታት በፊት... 10.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-10T19:23+0300
2026-04-10T19:23+0300
2026-04-10T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3754260.jpg?1775838242
በደቡብ አፍሪካ የአጥቢ እንስሳት ቅድመ-ዝርያ የሆነው የ‘ሊስትሮሳውረስ’ የመጀመሪያው እንቁላል መገኘቱን ተመራማሪዎች አስታወቁ የሊስትሮሳውረስ እንቁላሎች ለስላሳ ቅርፊት ያላቸው እና በአንጻራዊ ሁኔታ ግዙፍ መሆናቸው፣ ከ250 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በምድር ላይ ተከስቶ ከነበረው ከፍተኛ የዝርያዎች መጥፋት እንዲተርፍ ሳይረዳው እንዳልቀረ የሳይንስ መጽሔት ዘግቧል።መጽሔቱ አክሎም፦ "ቁጥራቸው የበዛ የዝርያ አይነቶች ከምድር ገጽ ሲጠፉ፣ ሊስትሮሳውረስ ግን ከፍተኛ የአካባቢ አለመረጋጋት፣ ከፍተኛ ሙቀት እና ረዥም ድርቅ በነገሰበት ዓለም ውስጥ ተርፎ መበራከት ችሏል" ብሏል። ቅሪተ አካሉ መጀመሪያ የተገኘው እ.ኤ.አ በ2008 በደቡብ አፍሪካ ቢሆንም፣ በውስጡ የያዘው ነገር ግን በቅርቡ መታወቁ ተገልጿል።"እነዚህ ግልገሎች ገና ሲወለዱ ራሳቸውን መመገብ፣ ከአዳኞች ማምለጥ እና በፍጥነት ለመራቢያነት ወደሚበቁበት የእድሜ ደረጃ መድረስ የሚችሉ ነበሩ" ሲል መጽሔቱ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በደቡብ አፍሪካ የአጥቢ እንስሳት ቅድመ-ዝርያ የሆነው የ‘ሊስትሮሳውረስ’ የመጀመሪያው እንቁላል መገኘቱን ተመራማሪዎች አስታወቁ
19:23 10.04.2026 (የተሻሻለ: 19:24 10.04.2026) በደቡብ አፍሪካ የአጥቢ እንስሳት ቅድመ-ዝርያ የሆነው የ‘ሊስትሮሳውረስ’ የመጀመሪያው እንቁላል መገኘቱን ተመራማሪዎች አስታወቁ
የሊስትሮሳውረስ እንቁላሎች ለስላሳ ቅርፊት ያላቸው እና በአንጻራዊ ሁኔታ ግዙፍ መሆናቸው፣ ከ250 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በምድር ላይ ተከስቶ ከነበረው ከፍተኛ የዝርያዎች መጥፋት እንዲተርፍ ሳይረዳው እንዳልቀረ የሳይንስ መጽሔት ዘግቧል።
መጽሔቱ አክሎም፦ "ቁጥራቸው የበዛ የዝርያ አይነቶች ከምድር ገጽ ሲጠፉ፣ ሊስትሮሳውረስ ግን ከፍተኛ የአካባቢ አለመረጋጋት፣ ከፍተኛ ሙቀት እና ረዥም ድርቅ በነገሰበት ዓለም ውስጥ ተርፎ መበራከት ችሏል" ብሏል።
ቅሪተ አካሉ መጀመሪያ የተገኘው እ.ኤ.አ በ2008 በደቡብ አፍሪካ ቢሆንም፣ በውስጡ የያዘው ነገር ግን በቅርቡ መታወቁ ተገልጿል።
"እነዚህ ግልገሎች ገና ሲወለዱ ራሳቸውን መመገብ፣ ከአዳኞች ማምለጥ እና በፍጥነት ለመራቢያነት ወደሚበቁበት የእድሜ ደረጃ መድረስ የሚችሉ ነበሩ" ሲል መጽሔቱ ዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X