ኡጋንዳ ሁለት ሳተላይቶችን ወደ ምህዋር ለማምጠቅ ማቀዷን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አስታወቁ

ሰብስክራይብ

ኡጋንዳ ሁለት ሳተላይቶችን ወደ ምህዋር ለማምጠቅ ማቀዷን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አስታወቁ

​ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ፣ የሳተላይቶቹ መምጠቅ ዋና ዓላማ የሀገሪቱን የደህንነትና የአካባቢ ጥበቃ ክትትል እንዲሁም የኮሙኒኬሽን አገልግሎትን ለማጠናከር መሆኑን ገልፀዋል።

​ ኡጋንዳ በህዋ ምርምር ፕሮግራም ረገድ እንደ በለጸጉት ሀገራት የማከናወን አቅም እንዳላት ፕሬዝዳንት ጨምረው ተናግረዋል።

​የኡጋንዳ የመጀመሪያዋ ሳተላይት "ፐርል አፍሪካ ሳት-1" እ.ኤ.አ. በ2022 በኡጋንዳውያን መሐንዲሶች ተሰርታ በጃፓኑ የቢርድስ-5 ፕሮግራም አማካኝነት ወደ ህዋ መምጠቋ ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0