ዘለንስኪ ከወሰኑ በዛሬው ዕለት በዩክሬን ሰላም ሊሰፍን ይችላል - ክሬምሊን

ሰብስክራይብ

ዘለንስኪ ከወሰኑ በዛሬው ዕለት በዩክሬን ሰላም ሊሰፍን ይችላል - ክሬምሊን

የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው  ሌሎች ነጥቦች፦

🟠ኪዬቭ በፑቲን የቀረበውን የትንሳኤ የተኩስ አቁም ስምምነት እንደምትደግፍ ዘለንስኪ የሰጡትን መግለጫ ክሬምሊን ተመልክቷል፡፡

🟠የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ ሲሆን፣ በሞስኮ እና በዋሽንግተን መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ትብብር እንደገና ለመጀመር እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0