ደቡብ አፍሪካ በሩሲያ ድጋፍ የህዋ ዘርፏን ለማሳደግ አቅዳለች - የህዋ ኤጀንሲው ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ በሩሲያ ድጋፍ የህዋ ዘርፏን ለማሳደግ አቅዳለች - የህዋ ኤጀንሲው ዋና ሥራ አስፈጻሚ

​"ከሩሲያ የቀረበልን ግብዣ አለ። . . . በዚህም ጠፈርተኞችን ለማሠልጠን ያቀረቡልን እድል አለን" ሲሉ የደቡብ አፍሪካ የህዋ ኤጀንሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሁምቡላኒ ሙዳው ተናግረዋል።

‍ ደቡብ አፍሪካ በህዋ ምርምር ላይ የምታደርገው ተሳትፎ ለሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እድገት ሲባል ወጣቱን ትውልድ ማነቃቃት እንዳለበት ሙዳው በአጽንኦት ገልጸዋል። ይህንን ያሉት ሩሲያ ውስጥ አዲስ ዓመታዊ ተነሳሽነት በሆነው የ"ህዋ ሳምንት" የሩሲያ የህዋ ፎረም ላይ ነው።

ከማኅደር የተገኘው ቪዲዮ የሩሲያ ጠፈር ተኞች በህዋ ላይ ሲራመዱ ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0