https://amh.sputniknews.africa/20260410/3750413.html
ሶማሊያ በአል-ሸባብ ይዞታዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 70 ተፋላሚዎች መገደላቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ሶማሊያ በአል-ሸባብ ይዞታዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 70 ተፋላሚዎች መገደላቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ሶማሊያ በአል-ሸባብ ይዞታዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 70 ተፋላሚዎች መገደላቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ "የሶማሊያ ብሔራዊ የጦር ኃይሎች ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር [...] ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ወደ 70 የሚሆኑ... 10.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-10T11:27+0300
2026-04-10T11:27+0300
2026-04-10T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3750413.jpg?1775810042
ሶማሊያ በአል-ሸባብ ይዞታዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 70 ተፋላሚዎች መገደላቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ "የሶማሊያ ብሔራዊ የጦር ኃይሎች ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር [...] ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ወደ 70 የሚሆኑ ታጣቂዎችን ሲገደሉ ከ90 እስከ 95 የሚደርሱ ሌሎች ታጣቂዎች ቆስለዋል፡፡ ዘመቻው የጦር መሣሪያዎችን የጫኑ የሎጂስቲክስ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 8 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ አውድሟል፡፡"ሲል የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር በመግለጫው ይፋ አድርጓል፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው በነሃሴ 2023 በሶማሊያ መንግሥት ቁጥጥር ሥር በዋለችው ሐራርዴሬ ከተማ በ45 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ የታጣቂዎቹ ይዞታ ላይ ነው፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሶማሊያ በአል-ሸባብ ይዞታዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 70 ተፋላሚዎች መገደላቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
11:27 10.04.2026 (የተሻሻለ: 11:34 10.04.2026) ሶማሊያ በአል-ሸባብ ይዞታዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 70 ተፋላሚዎች መገደላቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
"የሶማሊያ ብሔራዊ የጦር ኃይሎች ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር [...] ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ወደ 70 የሚሆኑ ታጣቂዎችን ሲገደሉ ከ90 እስከ 95 የሚደርሱ ሌሎች ታጣቂዎች ቆስለዋል፡፡ ዘመቻው የጦር መሣሪያዎችን የጫኑ የሎጂስቲክስ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 8 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ አውድሟል፡፡"ሲል የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር በመግለጫው ይፋ አድርጓል፡፡
ጥቃቱ የተፈጸመው በነሃሴ 2023 በሶማሊያ መንግሥት ቁጥጥር ሥር በዋለችው ሐራርዴሬ ከተማ በ45 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ የታጣቂዎቹ ይዞታ ላይ ነው፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X