ፑቲን የፋሲካን በዓል በማስመልከት የተኩስ አቁም እንዳወጁ ክሬምሊን አስታወቀ

ሰብስክራይብ

ፑቲን የፋሲካን በዓል በማስመልከት የተኩስ አቁም እንዳወጁ ክሬምሊን አስታወቀ

"[...] እየቀረበ ካለው የኦርቶዶክስ ትንሳኤ በዓል ጋር በተያያዘ ሚያዝያ 3፣ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 4 መጨረሻ ድረስ የተኩስ አቁም ታውጇል።"

ሩሲያ በዩክሬን በኩል ተመሳሳይ እርምጃ ትጠብቃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0