https://amh.sputniknews.africa/20260409/3749370.html
#viral| ለ14 ቀናት 300 ሜትር ከመሬት በታች ተቀብሮ የቆየው ሜክሲካዊ ማዕድን አውጪ ተረፈ
#viral| ለ14 ቀናት 300 ሜትር ከመሬት በታች ተቀብሮ የቆየው ሜክሲካዊ ማዕድን አውጪ ተረፈ
Sputnik አፍሪካ
#viral| ለ14 ቀናት 300 ሜትር ከመሬት በታች ተቀብሮ የቆየው ሜክሲካዊ ማዕድን አውጪ ተረፈየማዳን ሥራው በጎርፍ እና በመሬት መንሸራተት ስጋት አስቸጋሪ እንደነበርና ጠላቂዎች ከባድ የውሃ መንፊያዎችን እንዲጠቀሙ መገደዳቸው ተዘግቧል።ቀደም ብሎ... 09.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-09T20:06+0300
2026-04-09T20:06+0300
2026-04-09T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/09/3749217_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_c50e5756ed95c83ce4d3941943095bbd.jpg
#viral| ለ14 ቀናት 300 ሜትር ከመሬት በታች ተቀብሮ የቆየው ሜክሲካዊ ማዕድን አውጪ ተረፈየማዳን ሥራው በጎርፍ እና በመሬት መንሸራተት ስጋት አስቸጋሪ እንደነበርና ጠላቂዎች ከባድ የውሃ መንፊያዎችን እንዲጠቀሙ መገደዳቸው ተዘግቧል።ቀደም ብሎ አንድ ማዕድን አውጪን መታደግ የተቻለ ሲሆን ሌላኛው ግን ሕይወቱ ማለፉ ተረጋግጧል። አንድ ሰው የደረሰበት አልታወቀም ያሉት ባለሥልጣናት፤ ፍለጋው አሁንም እንደቀጠለ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral| ለ14 ቀናት 300 ሜትር ከመሬት በታች ተቀብሮ የቆየው ሜክሲካዊ ማዕድን አውጪ ተረፈ
Sputnik አፍሪካ
#viral| ለ14 ቀናት 300 ሜትር ከመሬት በታች ተቀብሮ የቆየው ሜክሲካዊ ማዕድን አውጪ ተረፈ
2026-04-09T20:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/09/3749217_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_1cff3c06292b0bba6d8f5ac1b9ab2da3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral| ለ14 ቀናት 300 ሜትር ከመሬት በታች ተቀብሮ የቆየው ሜክሲካዊ ማዕድን አውጪ ተረፈ
20:06 09.04.2026 (የተሻሻለ: 20:14 09.04.2026) #viral| ለ14 ቀናት 300 ሜትር ከመሬት በታች ተቀብሮ የቆየው ሜክሲካዊ ማዕድን አውጪ ተረፈ
የማዳን ሥራው በጎርፍ እና በመሬት መንሸራተት ስጋት አስቸጋሪ እንደነበርና ጠላቂዎች ከባድ የውሃ መንፊያዎችን እንዲጠቀሙ መገደዳቸው ተዘግቧል።
ቀደም ብሎ አንድ ማዕድን አውጪን መታደግ የተቻለ ሲሆን ሌላኛው ግን ሕይወቱ ማለፉ ተረጋግጧል። አንድ ሰው የደረሰበት አልታወቀም ያሉት ባለሥልጣናት፤ ፍለጋው አሁንም እንደቀጠለ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X