ሩሲያ ለዚምባብዌ የ469 ቶን የእርዳታ እህል ድጋፍ አደረገች

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለዚምባብዌ የ469 ቶን የእርዳታ እህል ድጋፍ አደረገች

ሩሲያ በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም በኩል ባደረገችው ድጋፍ የሚከተሉትን ቁሳቁሶች ለዚምባብዌ አስረክባለች፦

▪በቪታሚን ኤ እና ዲ የበለፀገ 117 ቶን የሱፍ ዘይት፤

▪352 ቶን ቢጫ አተር ክክ።

የሩሲያ ዲፕሎማቶች እና ከፍተኛ የዚምባብዌ መንግሥት ተወካዮች በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።

ተንቀሳቃሽ ምሥሉ በደቡባዊ ማታቤሌላንድ ግዛት የተካሄደውን የርክክብ ሥነ-ሥርዓት ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0