ሩሲያ የመካከለኛው ምስራቅ ተኩስ አቁም ሊባኖስንም እንደሚያካትት ከግምት ትከታለች - ላቭሮቭ

ሩሲያ፣ ኢራን
ሩሲያ፣ ኢራን  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2026
ሰብስክራይብ
ሩሲያ የመካከለኛው ምስራቅ ተኩስ አቁም ሊባኖስንም እንደሚያካትት ከግምት ትከታለች - ላቭሮቭ

ሰርጌ ላቭሮቭ እና የኢራን አቻቸው አባስ አራግቺ የስልክ ውይይት አድርገዋል፡፡

ከውይይቱ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

◻ ላቭሮቭ በአሜሪካ እና በኢራን ተኩስ አቁም ስምምነት የተደረሰውን መግባባት በበጎው ተቀብለዋል፡፡

◻ አራግቺ ሩሲያ የፋርስ ባሕረ ሰላጤን ሁኔታ በተመለከተ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ለያዘችው አቋም ምሥጋና አቅርበዋል፡፡

◻ ላቭሮቭ የድርድር ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ያላቸውን ተስፋ ገልጸው፤ ሩሲያ ኢራንን በሚመለከቱ ጉዳዮች መፍትሄዎችን በመፈለግ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን በድጋሚ አረጋግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0