የኢትዮጵያ እና ቡሩንዲን ዘላቂ ትስስር በከፍተኛ ሁኔታ እናከብራለን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ
ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2026
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ እና ቡሩንዲን ዘላቂ ትስስር በከፍተኛ ሁኔታ እናከብራለን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የኢትዮጵያ ርዕሰ መንግሥት ለቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ የክብር አቀባበል አድርገዋል፡፡


“ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ ጥልቅ የሆነ የወንድማማችነት እና የጋራ መከባበር ታሪክ ያላቸው ሲሆን በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ዘላቂ ትስስርም በከፍተኛ ሁኔታ እንደምናከብር ላስታውሶት እወዳለሁ” ሲሉም በማኅበራዊ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገልጸዋል።


የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ጠዋት ኢትዮጵያ መግባታቸው ይታወሳል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0