ማሊ እና ሴኔጋል ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የጋራ ኃብረት ፈጠሩ

ሰብስክራይብ

ማሊ እና ሴኔጋል ሽብርተኝነትን ለመዋጋት  የጋራ ኃብረት ፈጠሩ

ሁለቱ ሀገራት በተለይ ለጥቃት ተጋላጭ እየሆኑ በመጡ የድንበር አካባቢዎች ላይ ቅንጅታቸውን ለማሻሻል ማቀዳቸውን ባለሥልጣናት ገልፀዋል።

ትኩረት የተደረገው የጅሃዲስት ስጋት እየጨመረ ባለበት ከሴኔጋል ጋር በሚያዋስነው የማሊ ካዬስ ግዛት ላይ ነው።

በየጊዜው በኮንቮዮች፣ በወታደራዊ ይዞታዎች እና በነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች አካባቢውን አንገብጋቢ አድርገውታል።

ይህ ውሳኔ ይፋ የተደረገው የማሊ መከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ በማሊ የሴኔጋል አምባሳደር ፋቱማታ ቢኔቱ ራሱል ኮሬያ ጋር ከተወያዩ በኋላ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0