ጋቦን ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች ማኅበራዊ ሚዲያን አገደች
ረቡዕ በኦፊሴላዊ ጋዜጣ ላይ የወጣው አዲስ ሕግ የሚከተሉትን ድንጋጌዎች አካቷል፦
በዲጂታል መድረኮች ላይ አካውንት መክፈት ለአካለ መጠን ላልደረሱ ልጆች የተከለከለ ነው።
ልዩ ሁኔታዎች የሚፈቀዱት ለትምህርታዊ ወይም ለሥልጠና ዓላማዎች ብቻ ሲሆን ነው::
ወላጆች በልጆቻቸው የበየነ መረብ እንቅስቃሴዎች ላይ ሕጋዊ ኃላፊነት ይኖርባቸዋል።
መንግሥት ይህ እርምጃ ለሳይበር ትንኮሳ እና ተገቢ ላልሆኑ ይዘቶች መጋለጥን ጨምሮ ልጆችን ከኢንተርኔት ጋር ከተያያዙ አደጋዎች ለመጠበቅ ያለመ ነው ብሏል።
ውሳኔው የሀገሪቱ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን በአጠቃላይ በጋቦን ማኅበራዊ ሚዲያን በጊዜያዊነት ካገደ ከሁለት ወራት ገደማ በኋላ የመጣ ነው።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X