https://amh.sputniknews.africa/20260409/3746049.html
ፈረንሳይ ሩሲያን እንደስጋት መቁጠሯ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
ፈረንሳይ ሩሲያን እንደስጋት መቁጠሯ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ ሩሲያን እንደስጋት መቁጠሯ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይሌሎች የዲሚትሪ ፔስኮቭ መግለጫዎች፡-🟠 ሞስኮ የሩሲያ ተናጋሪ ሕዝቦችን ለማጥፋት ለማይሞክር ወይም የሀገሪቱን ደህንነት አደጋ ላይ ለማይጥል የትኛውም ሀገር ስጋት... 09.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-09T15:37+0300
2026-04-09T15:37+0300
2026-04-09T17:06+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/09/3746688_0:66:1281:786_1920x0_80_0_0_d2cf910daee32435a1a6de42517fcd15.jpg
ፈረንሳይ ሩሲያን እንደስጋት መቁጠሯ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይሌሎች የዲሚትሪ ፔስኮቭ መግለጫዎች፡-🟠 ሞስኮ የሩሲያ ተናጋሪ ሕዝቦችን ለማጥፋት ለማይሞክር ወይም የሀገሪቱን ደህንነት አደጋ ላይ ለማይጥል የትኛውም ሀገር ስጋት አይደለችም፡፡🟠 ባለፉት ጥቂት ወራት በዓለም አቀፍ ውሃዎች ላይ በተግባር የባሕር ዘረፋዎች እየታዩ ነው፤ ሩሲያ ጥቅሟን ትከላከላለች፡፡🟠 ሩሲያ የአውሮፓንም ጨምሮ ከሁሉም ሀገራት ጋር የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ ግንኙነት ትፈልጋለች፤ ነገር ግን የአውሮፓ ሀገራት ግንኙነት እያደረጉ አይደለም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/09/3746688_72:0:1208:852_1920x0_80_0_0_9a06487f422a1e32038b063114ca10d7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፈረንሳይ ሩሲያን እንደስጋት መቁጠሯ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
15:37 09.04.2026 (የተሻሻለ: 17:06 09.04.2026) ፈረንሳይ ሩሲያን እንደስጋት መቁጠሯ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው - የክሬምሊን ቃል አቀባይሌሎች የዲሚትሪ ፔስኮቭ መግለጫዎች፡-
🟠 ሞስኮ የሩሲያ ተናጋሪ ሕዝቦችን ለማጥፋት ለማይሞክር ወይም የሀገሪቱን ደህንነት አደጋ ላይ ለማይጥል የትኛውም ሀገር ስጋት አይደለችም፡፡
🟠 ባለፉት ጥቂት ወራት በዓለም አቀፍ ውሃዎች ላይ በተግባር የባሕር ዘረፋዎች እየታዩ ነው፤ ሩሲያ ጥቅሟን ትከላከላለች፡፡
🟠 ሩሲያ የአውሮፓንም ጨምሮ ከሁሉም ሀገራት ጋር የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ ግንኙነት ትፈልጋለች፤ ነገር ግን የአውሮፓ ሀገራት ግንኙነት እያደረጉ አይደለም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X