https://amh.sputniknews.africa/20260409/3745946.html
በአዲስ አበባ ከ2 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታዎች መገንባታቸው ተገለፀ
በአዲስ አበባ ከ2 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታዎች መገንባታቸው ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
በአዲስ አበባ ከ2 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታዎች መገንባታቸው ተገለፀ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በኮሪደር ልማት የለሙትን ጨምሮ 416 የመንገድ ዳር ፓርኪንጎች ተረክቦ በማስተዳደር ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።ለሌላ ዓላማ የዋሉ... 09.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-09T15:22+0300
2026-04-09T15:22+0300
2026-04-09T15:48+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3745946.jpg?1775738931
በአዲስ አበባ ከ2 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታዎች መገንባታቸው ተገለፀ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በኮሪደር ልማት የለሙትን ጨምሮ 416 የመንገድ ዳር ፓርኪንጎች ተረክቦ በማስተዳደር ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።ለሌላ ዓላማ የዋሉ 945 የህንጻ ስር ፓርኪንጎች ወደ ሥራ እንዲመለሱ መደረጉን የገለፀው ባለሥልጣኑ፤ 461 ህንጻዎችን በከፊል ለተሽከርካሪ ማቆሚያነት በማዋል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑንም ጠቅሷል። በዘርፉ 416 ማህበራትን በማደራጀት ከ4,000 ለሚበልጡ ወጣቶች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረና የፓርኪንግ አገልግሎቱ ከሰው ንኪኪ ነጻ ሆኖ በቴክኖሎጂ እየተመራ እንደሚገኝ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ ከ2 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታዎች መገንባታቸው ተገለፀ
15:22 09.04.2026 (የተሻሻለ: 15:48 09.04.2026) በአዲስ አበባ ከ2 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታዎች መገንባታቸው ተገለፀ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በኮሪደር ልማት የለሙትን ጨምሮ 416 የመንገድ ዳር ፓርኪንጎች ተረክቦ በማስተዳደር ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።
ለሌላ ዓላማ የዋሉ 945 የህንጻ ስር ፓርኪንጎች ወደ ሥራ እንዲመለሱ መደረጉን የገለፀው ባለሥልጣኑ፤ 461 ህንጻዎችን በከፊል ለተሽከርካሪ ማቆሚያነት በማዋል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑንም ጠቅሷል።
በዘርፉ 416 ማህበራትን በማደራጀት ከ4,000 ለሚበልጡ ወጣቶች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረና የፓርኪንግ አገልግሎቱ ከሰው ንኪኪ ነጻ ሆኖ በቴክኖሎጂ እየተመራ እንደሚገኝ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X