የኖርዌይ ባሕር ኃይል የኪየቭ አገዛዝ በሩሲያ መርከቦች ላይ ላቀደው የሽብር ጥቃት ድጋፍ እያደረገ ነው - ሚዲያ

የኖርዌይ ባሕር ኃይል
የኖርዌይ ባሕር ኃይል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2026
ሰብስክራይብ
የኖርዌይ ባሕር ኃይል የኪየቭ አገዛዝ በሩሲያ መርከቦች ላይ ላቀደው የሽብር ጥቃት ድጋፍ እያደረገ ነው - ሚዲያ

የዩክሬን ወታደሮች ከኖርዌይ የባሕር ኃይል ጋር በመሆን በቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ የውሃ እና የምድር ድሮኖች አጠቃቀምን በኖርዌይ ባሕር ላይ እየተለማመዱ ነው ሲል ዘገባው ጨምሮ ገልጿል።

ለኪየቭ አገዛዝ ሽብርተኝነት ተባባሪ በመሆን ኖርዌይ እራሷን ብቻ ሳይሆን መላው ኔቶን ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ግጭት ውስጥ እየከተተች ነው ሲሉም ምንጩ አፅንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0