የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ጸሎተ ሐሙስን እያከበረች ትገኛለች

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ጸሎተ ሐሙስን እያከበረች ትገኛለች

ጸሎተ ሐሙስ ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና የደቀ መዛሙርቱን እግር ያጠበበት፣ ከሐዋርያት ጋር ግብር ያገባበትና የክርስትና ሕይወት ማኅተም የኾነውን ምስጢረ ቊርባን የመሠረተባት ዕለት ናት፡፡

ዕለቱ በተለያዩ አድባራትና ገዳማት በጸሎት፣ በቅዳሴ፣ በስግደትና በሕጽበተ እግር ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0