ሩሲያ የአፍሪካን የመሠረተ ልማት ግንባታ ለማሳደግ ትሻለች

ሩሲያ፣ አፍሪካ
ሩሲያ፣ አፍሪካ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.04.2026
ሰብስክራይብ
ሩሲያ የአፍሪካን የመሠረተ ልማት ግንባታ ለማሳደግ ትሻለች

ሩሲያ በመሠረተ ልማት ግንባታ "ለመሳተፍ ከፍተኛ ፍላጎት ስላላት" ለአፍሪካ የኢንዱስትሪ እና የትራንስፖርት ልማት ትልቅ ዕድልን ትወክላለች ሲሉ ማሊያዊው ተንታኝ ኢቡ ሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ቶጎ ወደፊት የአንዳንድ ሀገራትን ዕድገት ሊረዳ የሚችል ቁልፍ "የወደብ ማዕከል" የመሆን ዕድል እንዳላት የጠቀሱት ተንታኙ፤ ሰርጌ ላቭሮቭ በቅርቡ ከሩሲያ ክልል መሪዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ይህንኑ ጉዳይ አንስተውት እንደነበር አክለዋል።

በምዕራብ አፍሪካ የንግድ እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴን ለማሳደግ የሳኅል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራት "ከቶጎ ጋር እጅና ጓንት ሆነው መሥራት" እንዳለባቸውም ተንታኙ አመልክተዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0