የደቡብ ዓለም ሀገራት ለቅኝ ግዛት ካሳ የሚጠይቁበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው
የሩሲያ፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሊቢያ እና የሌሎችንም ሀገራት የታገዱ ንብረቶች በመያዝ እና በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ትርፍ ያጋበሱት ምዕራባውያን፤ ሳያውቁት ከፍተኛ የካሳ ክፍያ ጥያቄ እንዲቀርብባቸው ምቹ ቅድመ ሁኔታ ፈጥረዋል።
የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሙያ አልፍሬድ ዴ ዛያስ ይህ እንዴት ሊከናወን እንደሚችል ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል፦
የበይነ መንግሥታት የጋራ ፍርድ ቤት ማቋቋም፡፡
ቁሳዊ ጉዳቶችን፣ የሞራል ኪሳራን እና የታጡ ጥቅሞችን ጨምሮ ሙሉ የካሳ ክፍያ ቀመር ማዘጋጀት፡፡
ዕዳው እስኪሸፈን የተጠያቂ ሀገራትን ንብረቶች ማገድ ወይም መውረስ።
ብቁ የሕግ ባለሙያዎች ይህንን ሂደት ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተር እና ከዓለም አቀፍ ሕግ ጋር ሙሉ በሙሉ የተጣጣመ መሆኑን ሊያረጋግጡ እንደሚችሉ ዴ ዛያስ እምነታቸውን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X