https://amh.sputniknews.africa/20260409/3743853.html
ቶጎ የሎሜን ወደብ ለሩሲያ ስትራቴጂካዊ የሎጂስቲክ ማዕከል አድርጋ የማቅረብ እቅድ አላት - የቶጎ ሚኒስትር
ቶጎ የሎሜን ወደብ ለሩሲያ ስትራቴጂካዊ የሎጂስቲክ ማዕከል አድርጋ የማቅረብ እቅድ አላት - የቶጎ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ቶጎ የሎሜን ወደብ ለሩሲያ ስትራቴጂካዊ የሎጂስቲክ ማዕከል አድርጋ የማቅረብ እቅድ አላት - የቶጎ ሚኒስትር የባሕር ኢኮኖሚ ሚኒስትር ኤደም ኮኩ ቴንጌ "...ሀገራት በተለይም ሩሲያ እና ሌሎችም በዓለም አቀፍ ንግድ ለሚጠቀሙባቸው የተለመዱ የንግድ... 09.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-09T10:00+0300
2026-04-09T10:00+0300
2026-04-09T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/09/3743700_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_aa40e6b1eb8edbaf1ccb4d15eb1017f0.jpg
ቶጎ የሎሜን ወደብ ለሩሲያ ስትራቴጂካዊ የሎጂስቲክ ማዕከል አድርጋ የማቅረብ እቅድ አላት - የቶጎ ሚኒስትር የባሕር ኢኮኖሚ ሚኒስትር ኤደም ኮኩ ቴንጌ "...ሀገራት በተለይም ሩሲያ እና ሌሎችም በዓለም አቀፍ ንግድ ለሚጠቀሙባቸው የተለመዱ የንግድ መስመሮች አስተማማኝ አማራጭ አለን" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በሩሲያ ከተካሄደው ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት እና የሎጂስቲክ መድረክ ጎን ለጎን ነው። "ሩሲያ እንደሌሎች ሀገሮች ሁሉ ብዙ የምታቀርበው ነገር እንዳላት አምናለሁ፤ በተለይም የሀገራችንን የሎጂስቲክ ማዕከልነት ለማስተዋወቅ" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቶጎ የሎሜን ወደብ ለሩሲያ ስትራቴጂካዊ የሎጂስቲክ ማዕከል አድርጋ የማቅረብ እቅድ አላት - የቶጎ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ቶጎ የሎሜን ወደብ ለሩሲያ ስትራቴጂካዊ የሎጂስቲክ ማዕከል አድርጋ የማቅረብ እቅድ አላት - የቶጎ ሚኒስትር
2026-04-09T10:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/09/3743700_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_26c4cefd19273cfcb7ba5ceff3d807ef.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቶጎ የሎሜን ወደብ ለሩሲያ ስትራቴጂካዊ የሎጂስቲክ ማዕከል አድርጋ የማቅረብ እቅድ አላት - የቶጎ ሚኒስትር
10:00 09.04.2026 (የተሻሻለ: 10:04 09.04.2026) ቶጎ የሎሜን ወደብ ለሩሲያ ስትራቴጂካዊ የሎጂስቲክ ማዕከል አድርጋ የማቅረብ እቅድ አላት - የቶጎ ሚኒስትር
የባሕር ኢኮኖሚ ሚኒስትር ኤደም ኮኩ ቴንጌ "...ሀገራት በተለይም ሩሲያ እና ሌሎችም በዓለም አቀፍ ንግድ ለሚጠቀሙባቸው የተለመዱ የንግድ መስመሮች አስተማማኝ አማራጭ አለን" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በሩሲያ ከተካሄደው ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት እና የሎጂስቲክ መድረክ ጎን ለጎን ነው።
"ሩሲያ እንደሌሎች ሀገሮች ሁሉ ብዙ የምታቀርበው ነገር እንዳላት አምናለሁ፤ በተለይም የሀገራችንን የሎጂስቲክ ማዕከልነት ለማስተዋወቅ" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X