https://amh.sputniknews.africa/20260408/3743392.html
በአንጎላ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቀሉ
በአንጎላ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቀሉ
Sputnik አፍሪካ
በአንጎላ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቀሉበሀገሪቱ በደረሰ የጎርፍ አደጋ፦▪ቢያንስ 45 ሰዎች ሲሞቱ 9 ደግሞ የደረሱበት አልታወቀም፣▪ከ 51 ሺ በላይ ሰዎች በጎርፉ ተጎድተዋል፣▪በሺዎች የሚቆጠሩ... 08.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-08T20:46+0300
2026-04-08T20:46+0300
2026-04-08T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/08/3743239_0:225:480:495_1920x0_80_0_0_16c28e0b41d8efad6a6418efdcf93815.jpg
በአንጎላ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቀሉበሀገሪቱ በደረሰ የጎርፍ አደጋ፦▪ቢያንስ 45 ሰዎች ሲሞቱ 9 ደግሞ የደረሱበት አልታወቀም፣▪ከ 51 ሺ በላይ ሰዎች በጎርፉ ተጎድተዋል፣▪በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች እና አንድ ድልድይ ወድመዋል።"የሀገሪቱ አስፈጻሚ አካል በሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት አማካኝነት ያለምንም መዘግየት እና በከፍተኛ ትጋት ለተጎጂዎች እርዳታ ለማቅረብ ቁርጠኛ ነው" ሲል የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤቱ በማኅበራዊ ሚዲያ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአንጎላ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቀሉ
Sputnik አፍሪካ
በአንጎላ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቀሉ
2026-04-08T20:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/08/3743239_0:180:480:540_1920x0_80_0_0_e1307c4b2d16e9d45b41849581760ca2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአንጎላ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቀሉ
20:46 08.04.2026 (የተሻሻለ: 20:54 08.04.2026) በአንጎላ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቀሉ
በሀገሪቱ በደረሰ የጎርፍ አደጋ፦
▪ቢያንስ 45 ሰዎች ሲሞቱ 9 ደግሞ የደረሱበት አልታወቀም፣
▪ከ 51 ሺ በላይ ሰዎች በጎርፉ ተጎድተዋል፣
▪በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች እና አንድ ድልድይ ወድመዋል።
"የሀገሪቱ አስፈጻሚ አካል በሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት አማካኝነት ያለምንም መዘግየት እና በከፍተኛ ትጋት ለተጎጂዎች እርዳታ ለማቅረብ ቁርጠኛ ነው" ሲል የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤቱ በማኅበራዊ ሚዲያ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X