#viral | አመፀኛዉ በሬ፦ የመሬቱ አልበቃ ብሎት ጣሪያ ወጥቶ ያሸብራል

ሰብስክራይብ

#viral | አመፀኛዉ በሬ፦ የመሬቱ አልበቃ ብሎት ጣሪያ ወጥቶ ያሸብራል

በበዓል ከበሬ ጋር የተያያዙ ክስተቶች አይታጡም፤ ሰውን ማባረር ባስ ሲልም ጠፍቶ ማክሰር የተለመደ ነው።

የዚህ በሬ ግን ለየት ያለ ሆኖ ታይቷል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0