አፍሪካ ከ1960ዎቹ የነጻነት እንቅስቃሴ በኋላ በ ‘ሁለተኛው የመነቃቃት’ ዘመን ላይ ትገኛለች - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሩሲያ፣ አፍሪካ
ሩሲያ፣ አፍሪካ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.04.2026
ሰብስክራይብ
አፍሪካ ከ1960ዎቹ የነጻነት እንቅስቃሴ በኋላ በ ‘ሁለተኛው የመነቃቃት’ ዘመን ላይ ትገኛለች - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰርጌ ላቭሮቭ የሰጧቸው ሌሎች መግለጫዎች፦

🟠 አዲስ የቅኝ አገዛዝ ጥገኝነት አሁንም ቀጥሏል - በኢኮኖሚ እና በፋይናንስ ረገድ አፍሪካ አሁንም በዋናነት እንደ ጥሬ እቃ ምንጭነት ስታገለግል፤ የተጨማሪ እሴት ምርቶች ግን በቀድሞዎቹ የቅኝ ገዢ ሀገራት መመረት ቀጥለዋል፡፡

🟠 የሶቪየት ኅብረት በፈረሰችበት ወቅት በአኅጉሪቱ ቀንሶ የነበረውን የሩሲያ ተሳትፎ መልሶ ለማጠናከር አራት አዳዲስ የሩሲያ ኤምባሲዎች አፍሪካ ውስጥ ይከፈታሉ፡፡

🟠 በጥቅምት ወር መጨረሻ በሞስኮ ለሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነው፡፡

🟠 የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ለማስገባት ጥረት እያደረጉ ነው፡፡

🟠 ሞስኮ ለተማሪዎች የምትሰጠውን የነፃ ትምህርት ዕድል ቁጥር ለማሳደግ ዝግጁ ናት፡፡

🟠 ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ለምታደርገው ክልላዊ ግንኙነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0