https://amh.sputniknews.africa/20260408/3739617.html
ብራዚል የሥጋ ውጤቶችን ጨምሮ 17 ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ፈቃድ አገኘች
ብራዚል የሥጋ ውጤቶችን ጨምሮ 17 ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ፈቃድ አገኘች
Sputnik አፍሪካ
ብራዚል የሥጋ ውጤቶችን ጨምሮ 17 ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ፈቃድ አገኘችብራዚል የበሬ፣ የዶሮ እና የአሳማ ሥጋን ጨምሮ 17 የግብርና ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ መላክ እንደምትጀምር የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር ማስታወቁን የምዕራባውያን ሚዲያ... 08.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-08T16:35+0300
2026-04-08T16:35+0300
2026-04-08T17:25+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/08/3739971_306:0:1995:950_1920x0_80_0_0_a8759f787e88734099190d8538529ea5.jpg
ብራዚል የሥጋ ውጤቶችን ጨምሮ 17 ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ፈቃድ አገኘችብራዚል የበሬ፣ የዶሮ እና የአሳማ ሥጋን ጨምሮ 17 የግብርና ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ መላክ እንደምትጀምር የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር ማስታወቁን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘግቧል። ይህ ስምምነት ኢትዮጵያ እና ብራዚል በቅርቡ አዲስ አበባ ውስጥ ንግድ እና ኢንቨስትመንታቸውን ማሳደግ ላይ ያነጣጠረ የመግባቢያ ሰነድ ከተፈራረሙ በኋላ የመጣ ነው፡፡ ሁለቱ ሀገራት በግንቦት ወር 2017 ዓ.ም የግብርና ዘርፍ የሁለትዮሽ ትብብር ስምምነት ተፈራርመውም ነበር፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/08/3739971_517:0:1784:950_1920x0_80_0_0_70004ff2bbf3df041f6871decd64c1a0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ብራዚል የሥጋ ውጤቶችን ጨምሮ 17 ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ፈቃድ አገኘች
16:35 08.04.2026 (የተሻሻለ: 17:25 08.04.2026) ብራዚል የሥጋ ውጤቶችን ጨምሮ 17 ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ፈቃድ አገኘችብራዚል የበሬ፣ የዶሮ እና የአሳማ ሥጋን ጨምሮ 17 የግብርና ምርቶችን ወደ ኢትዮጵያ መላክ እንደምትጀምር የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር ማስታወቁን የምዕራባውያን ሚዲያ ዘግቧል።
ይህ ስምምነት ኢትዮጵያ እና ብራዚል በቅርቡ አዲስ አበባ ውስጥ ንግድ እና ኢንቨስትመንታቸውን ማሳደግ ላይ ያነጣጠረ የመግባቢያ ሰነድ
ከተፈራረሙ በኋላ የመጣ ነው፡፡
ሁለቱ ሀገራት በግንቦት ወር 2017 ዓ.ም የግብርና ዘርፍ የሁለትዮሽ ትብብር
ስምምነት ተፈራርመውም ነበር፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X