https://amh.sputniknews.africa/20260408/3739545.html
አራት አዳዲስ የሩሲያ ኤምባሲዎች በቅርቡ በአፍሪካ ይከፈታሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አራት አዳዲስ የሩሲያ ኤምባሲዎች በቅርቡ በአፍሪካ ይከፈታሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
አራት አዳዲስ የሩሲያ ኤምባሲዎች በቅርቡ በአፍሪካ ይከፈታሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአሁኑ ወቅት 45 የሩሲያ ኤምባሲዎች በአፍሪካ አኅጉር ውስጥ ስራ ላይ እንደሚገኙ ሰርጌ ላቭሮቭ ጠቁመዋል።ሚኒስትሩ አክለውም "የሶቪየት ኅብረት... 08.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-08T15:54+0300
2026-04-08T15:54+0300
2026-04-08T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3739545.jpg?1775653443
አራት አዳዲስ የሩሲያ ኤምባሲዎች በቅርቡ በአፍሪካ ይከፈታሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአሁኑ ወቅት 45 የሩሲያ ኤምባሲዎች በአፍሪካ አኅጉር ውስጥ ስራ ላይ እንደሚገኙ ሰርጌ ላቭሮቭ ጠቁመዋል።ሚኒስትሩ አክለውም "የሶቪየት ኅብረት በፈረሰችበት ወቅት በከፍተኛ የቀነሰውን የአፍሪካ አኅጉር እንቅስቃሴ በፍጥነት እንዲያገግም እያደረግን እንገኛለን" ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አዲሶቹ ኤምባሲዎች በየትኞቹ የአፍሪካ ሀገራት እንደሚከፈቱ በዝርዝር አልገለጹም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አራት አዳዲስ የሩሲያ ኤምባሲዎች በቅርቡ በአፍሪካ ይከፈታሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
15:54 08.04.2026 (የተሻሻለ: 16:04 08.04.2026) አራት አዳዲስ የሩሲያ ኤምባሲዎች በቅርቡ በአፍሪካ ይከፈታሉ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
በአሁኑ ወቅት 45 የሩሲያ ኤምባሲዎች በአፍሪካ አኅጉር ውስጥ ስራ ላይ እንደሚገኙ ሰርጌ ላቭሮቭ ጠቁመዋል።
ሚኒስትሩ አክለውም "የሶቪየት ኅብረት በፈረሰችበት ወቅት በከፍተኛ የቀነሰውን የአፍሪካ አኅጉር እንቅስቃሴ በፍጥነት እንዲያገግም እያደረግን እንገኛለን" ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አዲሶቹ ኤምባሲዎች በየትኞቹ የአፍሪካ ሀገራት እንደሚከፈቱ በዝርዝር አልገለጹም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X