ሩሲያ፤ አሜሪካ እና ኢራን ወታደራዊ መካካርን ለመተው መወሰናቸውን በበጎ እንደምትቀበል ክሬምሊን አስታወቀ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ፤ አሜሪካ እና ኢራን ወታደራዊ መካካርን ለመተው መወሰናቸውን በበጎ እንደምትቀበል ክሬምሊን አስታወቀ

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ሌሎች መግለጫዎች፦

ሩሲያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ቀጥተኛ ግንኙነቶች ይኖራሉ ብላ ተስፋ ታደርጋለች።

ሞስኮ የአሜሪካ ተደራዳሪዎች በቀጣይ በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ በሚደረጉ የሦስትዮሽ ንግግሮች ላይ ለመሳተፍ ሰፊ ጊዜ ይኖራቸዋል ብላ ትጠብቃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0