https://amh.sputniknews.africa/20260408/3736604.html
የአውሮፓ ኅብረት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመታጠቅ እንቅስቃሴ ጀምሯል - የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት
የአውሮፓ ኅብረት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመታጠቅ እንቅስቃሴ ጀምሯል - የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ኅብረት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመታጠቅ እንቅስቃሴ ጀምሯል - የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ብራሰልስ "ምናባዊውን የሩሲያ ስጋት ለመመከት የራሱን የኒውክሌር አቅም ማዳበር የሚችልባቸውን መንገዶች በድብቅ ማሰስ ጀምሯል" ሲል አገልግሎቱ... 08.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-08T11:28+0300
2026-04-08T11:28+0300
2026-04-08T11:47+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/08/3736656_0:59:1281:779_1920x0_80_0_0_0ad4e1168394c6a247aecab01f0f55ee.jpg
የአውሮፓ ኅብረት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመታጠቅ እንቅስቃሴ ጀምሯል - የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ብራሰልስ "ምናባዊውን የሩሲያ ስጋት ለመመከት የራሱን የኒውክሌር አቅም ማዳበር የሚችልባቸውን መንገዶች በድብቅ ማሰስ ጀምሯል" ሲል አገልግሎቱ ገልጿል። የአውሮፓ ኅብረት ሙሉ በሙሉ ራሱን የቻለ የኒውክሌር ዕዝ የማቋቋም መብቱን በማስጠበቅ፤ በፈረንሳይ እና በእንግሊዝ ወታደራዊ-ቴክኒካዊ አቅም ላይ የተመሠረተ የአውሮፓ የኒውክሌር መከላከያ ስትራቴጂን ይፋዊ ለማድረግ ሀሳብ ቀርቧል ሲል ኤጀንሲው አስታውቋል።"የጀርመን ባለሙያዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለአንድ የኒውክሌር ፈንጂ መሳሪያ በቂ የሚሆን ፕሉቶኒየም በድብቅ ማግኘት ይችላሉ" ሲልም አገልግሎቱ አስጠንቅቋል፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ከታጠቀ አዲስ የጦር መሳሪያ እሽቅድምድም የማይቀር መሆኑን ጠቅሷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/08/3736656_81:0:1198:838_1920x0_80_0_0_e7c9460c45f1da2b06bb1d691110ad2b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ኅብረት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመታጠቅ እንቅስቃሴ ጀምሯል - የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት
11:28 08.04.2026 (የተሻሻለ: 11:47 08.04.2026) የአውሮፓ ኅብረት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመታጠቅ እንቅስቃሴ ጀምሯል - የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ብራሰልስ "ምናባዊውን የሩሲያ ስጋት ለመመከት የራሱን የኒውክሌር አቅም ማዳበር የሚችልባቸውን መንገዶች በድብቅ ማሰስ ጀምሯል" ሲል አገልግሎቱ ገልጿል።
የአውሮፓ ኅብረት ሙሉ በሙሉ ራሱን የቻለ የኒውክሌር ዕዝ የማቋቋም መብቱን በማስጠበቅ፤ በፈረንሳይ እና በእንግሊዝ ወታደራዊ-ቴክኒካዊ አቅም ላይ የተመሠረተ የአውሮፓ የኒውክሌር መከላከያ ስትራቴጂን ይፋዊ ለማድረግ ሀሳብ ቀርቧል ሲል ኤጀንሲው አስታውቋል።
"የጀርመን ባለሙያዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለአንድ የኒውክሌር ፈንጂ መሳሪያ በቂ የሚሆን ፕሉቶኒየም በድብቅ ማግኘት ይችላሉ" ሲልም አገልግሎቱ አስጠንቅቋል፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ከታጠቀ አዲስ የጦር መሳሪያ እሽቅድምድም የማይቀር መሆኑን ጠቅሷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X