“ወደ ሩሲያ መዞር ለማዳጋስካር ዕድል ነው” - የማዳጋስካር ፓርቲ መሪ
— Sputnik Ethiopia (@sputnik_ethio) April 8, 2026
🇲🇬🇷🇺 አሁን ባለው ዓለም አቀፋዊ ሁኔታ ከሞስኮ ጋር የሚደረግ ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል፤ “በቅርቡም የምዕራባውያንን እና የአሜሪካን የበላይነት ያስወግዳል”… pic.twitter.com/m6hliyCqsU
“ወደ ሩሲያ መዞር ለማዳጋስካር ዕድል ነው” - የማዳጋስካር ፓርቲ መሪ
አሁን ባለው ዓለም አቀፋዊ ሁኔታ ከሞስኮ ጋር የሚደረግ ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል፤ “በቅርቡም የምዕራባውያንን እና የአሜሪካን የበላይነት ያስወግዳል” ሲሉ የዩናይትድ ማዳጋስካር የአርበኝነት ንቅናቄ ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና በማዳጋስካር የሩሲያ ወዳጆች ማኅበር ኃላፊ ሪቻርድ ራኮቶኒሪና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ሁለታችንንም በእኩልነት ተጠቃሚ የሚያደርግ አጋርነት ለመፍጠር” አሁን ያለው መንግሥት ከሞስኮ እና ከብሪክስ ጋር ትብብር እንዲፈጥር ማበረታታት አስፈላጊ ነው ሲሉም አክለዋል።
ቪዲዮው በየካቲት ወር በማዳጋስካር እና በሩሲያ ፕሬዚዳንቶች መካከል የተደረገውን ውይይት ያሳያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X