ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ይፋ አደረጉ

ዶናልድ ትራምፕ
ዶናልድ ትራምፕ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.04.2026
ሰብስክራይብ
ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ይፋ አደረጉ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን በመጥቀስ ኢራን ላይ ያቀዱትን አውዳሚ ጥቃት ለሁለት ሳምንት እንደሚያዘገዩ ተናግረዋል።


“የኢራንን የቦምብ ድብደባ እና ጥቃት ለሁለት ሳምንታት ለማዘግየት ተስማማቻለሁ” ብለዋል።


ውሳኔው በፓኪስታን አደራዳሪነት በተደረጉ ውይይቶች እና የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ መከፈት ላይ የተመሠረተ እንደሆነም ገልፀዋል።

ድርድሩ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደደረሰ ያከሉት ትራምፕ፤ ዘላቂ ሰላም ማስፈን የሚያስችል ስምምነት ላይ ሊደረስ እንደሚችል ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0