ወቅታዊው የባሕር መተላለፊያ ቀውስ የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊነት ያስረግጣል - የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል

ሰብስክራይብ

ወቅታዊው የባሕር መተላለፊያ ቀውስ የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊነት ያስረግጣል - የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አዛዥ ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ "በወሳኝ የባሕር መተላለፊያዎች ላይ እያጋጠሙ ያሉ አሁናዊ ፈተናዎች የጋራ የማሪታይም አስተዳደር አስፈላጊነትን የሚያሳዩ ናቸው" ብለዋል።

ዝርዝሩን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጥንቅር ይከታተሉ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0