https://amh.sputniknews.africa/20260407/3735013.html
የስፑትኒክ ዘጋቢ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ሻሪፍ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ከስፍራው ዘግባለች
የስፑትኒክ ዘጋቢ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ሻሪፍ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ከስፍራው ዘግባለች
Sputnik አፍሪካ
የስፑትኒክ ዘጋቢ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ሻሪፍ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ከስፍራው ዘግባለችዋና ዋና ነጥቦች፦ ጥቃቱ በተለይ በኢራን ከሰው ሠራሽ አስተውሎት ምርምር ጋር የተያያዙ መረጃዎች ሁሉ የሚሰባሰቡበትን የዩኒቨርሲቲውን... 07.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-07T19:44+0300
2026-04-07T19:44+0300
2026-04-07T19:48+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/images/sharing/article/amh/3735013.jpg?1775580507
የስፑትኒክ ዘጋቢ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ሻሪፍ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ከስፍራው ዘግባለችዋና ዋና ነጥቦች፦ ጥቃቱ በተለይ በኢራን ከሰው ሠራሽ አስተውሎት ምርምር ጋር የተያያዙ መረጃዎች ሁሉ የሚሰባሰቡበትን የዩኒቨርሲቲውን የኮምፒውቲንግ ማዕከል ኢላማ ያደረገ ነበር። ህንፃው ለኢራን ታሪካዊ ጠቀሜታ እንዳለውና የሀገሪቱ የመጀመሪያ ኮምፒውተር መገኛ እንደነበር እንዲሁም በአሁኑ ወቅት ወደ 360 የሚጠጉ ኩባንያዎች ምርምር እንደሚያካሂዱበት ዘጋቢዋ አክላለች። የኢራን የአየር መከላከያ በተቋሙ ዙሪያ የሚታዩ የአየር ኢላማዎችን መምታቱን ቀጥሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የስፑትኒክ ዘጋቢ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ሻሪፍ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ከስፍራው ዘግባለች
19:44 07.04.2026 (የተሻሻለ: 19:48 07.04.2026) የስፑትኒክ ዘጋቢ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ሻሪፍ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ከስፍራው ዘግባለችዋና ዋና ነጥቦች፦
ጥቃቱ በተለይ በኢራን ከሰው ሠራሽ አስተውሎት ምርምር ጋር የተያያዙ መረጃዎች ሁሉ የሚሰባሰቡበትን የዩኒቨርሲቲውን የኮምፒውቲንግ ማዕከል ኢላማ ያደረገ ነበር።
ህንፃው ለኢራን ታሪካዊ ጠቀሜታ እንዳለውና የሀገሪቱ የመጀመሪያ ኮምፒውተር መገኛ እንደነበር እንዲሁም በአሁኑ ወቅት ወደ 360 የሚጠጉ ኩባንያዎች ምርምር እንደሚያካሂዱበት ዘጋቢዋ አክላለች።
የኢራን የአየር መከላከያ በተቋሙ ዙሪያ የሚታዩ የአየር ኢላማዎችን መምታቱን ቀጥሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X