ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ንካምባን 'ቅድስት ከተማ' ስትል ሰይማለች - የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት

ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ንካምባን 'ቅድስት ከተማ' ስትል ሰይማለች - የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት

ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ፤ ከሀገሪቱ ታላቅ መሪዎች አንዱና በህያው መርሃቸው ስለሰው ልጅ ክብር ማቀንቀናቸውን ለቀጠሉት ነቢይ ሲሞን ኪምባንጉ ሰኞ ዕለት ተካሂዶ በነበረው የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለከተማዋ ልዩ ክብር መስጠታቸውን ይፋዊ መግለጫው አመልክቷል።

ንካምባ የኪምባንጉስት ቤተ-ክርስቲያን ማዕከል ስትሆን "አዲሲቷ ኢየሩሳሌም" ተብላም ትጠራለች።

ቪዲዮው የነቢዩ አስከሬን ወደ ንካምባ ከመመለሱ በፊት በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሉቡምባሺ ከተማ የተካሄደውን የመታሰቢያ ሰልፍ ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0