#viral | በአውራ ጎዳናው ከተሽከርካሪዎች ተርታ የተገኘችው አውሮፕላን

ሰብስክራይብ
#viral | በአውራ ጎዳናው ከተሽከርካሪዎች ተርታ የተገኘችው አውሮፕላን

በፔንስልቬንያ አንድ ፓይለት እና አንድ መንገደኛ አሳፍራ ከኒው ጀርሲ ወደ ኢንዲያና በመብረር ላይ ሳላች በሞተር ብልሽት በአውራ ጎዳናው ላይ ያለምንም ጉዳት በሰላም ማረፏን የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0