https://amh.sputniknews.africa/20260407/3733955.html
በሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ ከ40 በላይ ሀገራት የተወከሉ ልዑካን ይሳተፋሉ - ሮስኮስሞስ
በሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ ከ40 በላይ ሀገራት የተወከሉ ልዑካን ይሳተፋሉ - ሮስኮስሞስ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ ከ40 በላይ ሀገራት የተወከሉ ልዑካን ይሳተፋሉ - ሮስኮስሞስበመጪው ሐሙስ በሚካሄደው ፎረም ላይ ከሚሳተፉት መካከል የቻይና፣ ሕንድ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ተወካዮች እንደሚገኙበት የሮስኮስሞስ ኃላፊ ዲሚትሪ... 07.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-07T18:29+0300
2026-04-07T18:29+0300
2026-04-07T18:35+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3734007_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_f1ee7026848c7e32c1c5e0007823bd29.jpg
በሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ ከ40 በላይ ሀገራት የተወከሉ ልዑካን ይሳተፋሉ - ሮስኮስሞስበመጪው ሐሙስ በሚካሄደው ፎረም ላይ ከሚሳተፉት መካከል የቻይና፣ ሕንድ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ተወካዮች እንደሚገኙበት የሮስኮስሞስ ኃላፊ ዲሚትሪ ባካኖቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ገልፀዋል። አክለውም ሩሲያ ከእነዚህ ሀገራት ጋር በሁሉም ዘርፎች በሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች እንዳሏት ጠቁመዋል።1⃣ ሩሲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታካሂደውን የ2026 የጠፈር ሳምንት፤ የሶቪየት ጠፈርተኛ ዩሪ ጋጋሪን ታሪካዊ በረራ 65ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ትጀምራለች። የሩሲያ የጠፈር ፎረም የዚሁ ኩነት አካል ሆኖ የሚካሄድ ሲሆን በመንግሥት፣ በሳይንስ እና በጠፈር ንግድ ዘርፍ መካከል ለሚደረግ ውይይት ቁልፍ ሀገራዊ መድረክ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3734007_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_3168210affe3e92e2c6b9762bb5d0343.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ ከ40 በላይ ሀገራት የተወከሉ ልዑካን ይሳተፋሉ - ሮስኮስሞስ
18:29 07.04.2026 (የተሻሻለ: 18:35 07.04.2026) በሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ ከ40 በላይ ሀገራት የተወከሉ ልዑካን ይሳተፋሉ - ሮስኮስሞስበመጪው ሐሙስ በሚካሄደው ፎረም ላይ ከሚሳተፉት መካከል የቻይና፣ ሕንድ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ተወካዮች እንደሚገኙበት የሮስኮስሞስ ኃላፊ ዲሚትሪ ባካኖቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ገልፀዋል። አክለውም ሩሲያ ከእነዚህ ሀገራት ጋር በሁሉም ዘርፎች በሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች እንዳሏት ጠቁመዋል።
1⃣ ሩሲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታካሂደውን የ2026 የጠፈር ሳምንት፤ የሶቪየት ጠፈርተኛ ዩሪ ጋጋሪን ታሪካዊ በረራ 65ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ትጀምራለች።
የሩሲያ የጠፈር ፎረም የዚሁ ኩነት አካል ሆኖ የሚካሄድ ሲሆን በመንግሥት፣ በሳይንስ እና በጠፈር ንግድ ዘርፍ መካከል ለሚደረግ ውይይት ቁልፍ ሀገራዊ መድረክ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X