https://amh.sputniknews.africa/20260407/3733866.html
እንግሊዝ የባሪያ ንግድ ካሳ ለሚጠይቁ ሀገራት ዜጎች ቪዛ መከልከል አለባት - የሪፎርም ዩኬ ፓርቲ
እንግሊዝ የባሪያ ንግድ ካሳ ለሚጠይቁ ሀገራት ዜጎች ቪዛ መከልከል አለባት - የሪፎርም ዩኬ ፓርቲ
Sputnik አፍሪካ
እንግሊዝ የባሪያ ንግድ ካሳ ለሚጠይቁ ሀገራት ዜጎች ቪዛ መከልከል አለባት - የሪፎርም ዩኬ ፓርቲ ለባሪያ ንግድ ካሳ የሚጠይቁ ሀገራት (አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት) ዜጎች ወደ እንግሊዝ እንዳይገቡ መከልከል አለባቸው ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር ዚያ ዩሱፍ... 07.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-07T18:02+0300
2026-04-07T18:02+0300
2026-04-07T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3733866.jpg?1775575443
እንግሊዝ የባሪያ ንግድ ካሳ ለሚጠይቁ ሀገራት ዜጎች ቪዛ መከልከል አለባት - የሪፎርም ዩኬ ፓርቲ ለባሪያ ንግድ ካሳ የሚጠይቁ ሀገራት (አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት) ዜጎች ወደ እንግሊዝ እንዳይገቡ መከልከል አለባቸው ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር ዚያ ዩሱፍ ተናግረዋል።"ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ ሀገራት ከብሪታንያ ካሳ እየጠየቁ ይገኛሉ። እነዚህ ሀገራት ብሪታንያ ባርነትን በሕግ ለማገድ እና ክልከላውን ለማስፈጸም የመጀመሪያዋ ትልቅ ኃይል በመሆን የከፈለችውን ከፍተኛ መስዋዕትነት ይዘነጋሉ" ሲሉ ለብሪታንያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል። አስተያየቱ በቅርቡ በጋና መሪነት የአትላንቲክ ባሪያ ንግድን "በሰው ልጅ ላይ የተፈጸመ ከባድ ወንጀል" ሲል በመፈረጅ የካሳ ክፍያ ጥሪ ያቀረበው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ በተላለፈ ማግስት የመጣ ነው። እንግሊዝ እና የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት ድምፀ ተአቅቦ ሲያደርጉ፤ አሜሪካ፣ እስራኤል እና አርጀንቲና ደግሞ ተቃውሟቸውን ገልፀዋል።በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እንግሊዝ የባሪያ ንግድ ካሳ ለሚጠይቁ ሀገራት ዜጎች ቪዛ መከልከል አለባት - የሪፎርም ዩኬ ፓርቲ
18:02 07.04.2026 (የተሻሻለ: 18:24 07.04.2026) እንግሊዝ የባሪያ ንግድ ካሳ ለሚጠይቁ ሀገራት ዜጎች ቪዛ መከልከል አለባት - የሪፎርም ዩኬ ፓርቲ
ለባሪያ ንግድ ካሳ የሚጠይቁ ሀገራት (አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት) ዜጎች ወደ እንግሊዝ እንዳይገቡ መከልከል አለባቸው ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር ዚያ ዩሱፍ ተናግረዋል።
"ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ ሀገራት ከብሪታንያ ካሳ እየጠየቁ ይገኛሉ። እነዚህ ሀገራት ብሪታንያ ባርነትን በሕግ ለማገድ እና ክልከላውን ለማስፈጸም የመጀመሪያዋ ትልቅ ኃይል በመሆን የከፈለችውን ከፍተኛ መስዋዕትነት ይዘነጋሉ" ሲሉ ለብሪታንያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
አስተያየቱ በቅርቡ በጋና መሪነት የአትላንቲክ ባሪያ ንግድን "በሰው ልጅ ላይ የተፈጸመ ከባድ ወንጀል" ሲል በመፈረጅ የካሳ ክፍያ ጥሪ ያቀረበው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ በተላለፈ ማግስት የመጣ ነው። እንግሊዝ እና የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት ድምፀ ተአቅቦ ሲያደርጉ፤ አሜሪካ፣ እስራኤል እና አርጀንቲና ደግሞ ተቃውሟቸውን ገልፀዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X