https://amh.sputniknews.africa/20260407/3733605.html
ለኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንሰጣለን - ጂቡቲ
ለኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንሰጣለን - ጂቡቲ
Sputnik አፍሪካ
ለኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንሰጣለን - ጂቡቲ በፋርስ ባሕረ ሰላጤ በተከሰተው ግጭት ምክንያት ወደ ጂቡቲ ወደቦች የሚመጡ መርከቦች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ቢጨምርም፤ የኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንደሚሰጣቸው የጂቡቲ የወደቦችና ነፃ ቀጣና ባለሥልጣን... 07.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-07T17:29+0300
2026-04-07T17:29+0300
2026-04-07T17:38+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3733657_553:0:2853:1294_1920x0_80_0_0_29925a4061747595b912bd406d444085.jpg
ለኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንሰጣለን - ጂቡቲ በፋርስ ባሕረ ሰላጤ በተከሰተው ግጭት ምክንያት ወደ ጂቡቲ ወደቦች የሚመጡ መርከቦች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ቢጨምርም፤ የኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንደሚሰጣቸው የጂቡቲ የወደቦችና ነፃ ቀጣና ባለሥልጣን አስታውቋል።“ይህንን ችግር እኛ አልፈጠርነውም። ስለዚህ ኢትዮጵያን መዳረሻቸው ላደርጉ የኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንሰጣለን” ሲሉ የባለሥልጣኑ ሰብሳቢ አቡበከር ዑመር ሃዲ ነግረውኛል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ ባለሥልጣኑ አክለውም ጂቡቲ ስድስት ጥልቅ የባሕር ወደቦችና በቂ መሠረተ ልማት ያሏት በመሆኑ በወደብ መጨናነቅ ምክንያት የሚፈጠር ጫናን የመቋቋም አቅም እንዳላት አብራርተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3733657_841:0:2566:1294_1920x0_80_0_0_9cec63f4b30019d7f655b081266267b0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንሰጣለን - ጂቡቲ
17:29 07.04.2026 (የተሻሻለ: 17:38 07.04.2026) ለኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንሰጣለን - ጂቡቲ በፋርስ ባሕረ ሰላጤ በተከሰተው ግጭት ምክንያት ወደ ጂቡቲ ወደቦች የሚመጡ መርከቦች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ቢጨምርም፤ የኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንደሚሰጣቸው የጂቡቲ የወደቦችና ነፃ ቀጣና ባለሥልጣን አስታውቋል።
“ይህንን ችግር እኛ አልፈጠርነውም። ስለዚህ ኢትዮጵያን መዳረሻቸው ላደርጉ የኢትዮጵያ ጭነቶች ቅድሚያ እንሰጣለን” ሲሉ የባለሥልጣኑ ሰብሳቢ አቡበከር ዑመር ሃዲ ነግረውኛል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ባለሥልጣኑ አክለውም ጂቡቲ ስድስት ጥልቅ የባሕር ወደቦችና በቂ መሠረተ ልማት ያሏት በመሆኑ በወደብ መጨናነቅ ምክንያት የሚፈጠር ጫናን የመቋቋም አቅም እንዳላት አብራርተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X