ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ገመገሙ

ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ገመገሙ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት እንደቀርበላቸው እና በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል።

መጋቢት 30፣ 2017 ዓ.ም አቶ ጌታቸው ረዳን በመተካት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ሆነው የተሾሙት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ፤ ኃላፊነታቸውን ዛሬ ያጠናቅቃሉ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0