https://amh.sputniknews.africa/20260407/3730044.html
አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
Sputnik አፍሪካ
አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩበኢትዮጵያ ሁለተኛዋ ሴት አምባሳደር በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። አንጋፋዋ ዲፕሎማት በኦቶዋ፣ ካይሮ፣ ቴል አቪቭና... 07.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-07T11:20+0300
2026-04-07T11:20+0300
2026-04-07T11:27+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3730317_0:52:1000:615_1920x0_80_0_0_6c352f7e6b054decd2e934055dd16401.jpg
አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩበኢትዮጵያ ሁለተኛዋ ሴት አምባሳደር በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። አንጋፋዋ ዲፕሎማት በኦቶዋ፣ ካይሮ፣ ቴል አቪቭና ቬይና በሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው እንዲሁም በአፍሪካ ኅብረትና በተባባሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን አገልግለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3730317_57:0:945:666_1920x0_80_0_0_a3a3bd0a57361582e60e8c980be43790.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
11:20 07.04.2026 (የተሻሻለ: 11:27 07.04.2026) አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩበኢትዮጵያ ሁለተኛዋ ሴት አምባሳደር በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
አንጋፋዋ ዲፕሎማት በኦቶዋ፣ ካይሮ፣ ቴል አቪቭና ቬይና በሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው እንዲሁም በአፍሪካ ኅብረትና በተባባሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን አገልግለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X