የኢራን ጦርነት የአሜሪካን የጦር ካዝና እያሟጠጠ ባለበት ወቅት ፔንታገን ከፍተኛ የጦር መሣሪያ ግዢ ለመፈጸም እየተዘጋጀ እንደሆነ መረጃዎች ጠቆሙ
11:05 07.04.2026 (የተሻሻለ: 11:26 07.04.2026)

ሰብስክራይብ
የኢራን ጦርነት የአሜሪካን የጦር ካዝና እያሟጠጠ ባለበት ወቅት ፔንታገን ከፍተኛ የጦር መሣሪያ ግዢ ለመፈጸም እየተዘጋጀ እንደሆነ መረጃዎች ጠቆሙ
የአሜሪካ የጦር ሚኒስቴር እ.ኤ.አ በ2027 በጀት ዓመት የጦር መሣሪያ ግዢውን በ84.6 በመቶ ለማሳደግ ማቀዱን የበጀት ሰነዶች አሳይተዋል፡፡
የፔንታገን ጥያቄ ባለፈው ዓመት ከነበረበት 223.8 ቢሊዮን ዶላር ወደ 413 ቢሊዮን ዶላር አሻቅቧል።
ከፍተኛ ጭማሪው በአጠቃላይ መከላከያ ፕሮግራሞች ላይ የታየ ሲሆን ከ2026 በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ571 በመቶ ጭማሪ ከ15 ቢሊዮን ዶላር ወደ 101 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ብሏል።
◻ የአሜሪካ ምድር ጦር የ60.5 ቢሊዮን ዶላር ጥያቄ አቅርቧል (የሚሳኤል ወጪ 360 በመቶ ጨምሮ 36.6 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል)፣
◻ የባሕር ኃይል እና ማሪን ኮር 150 ቢሊዮን ዶላር ጠይቀዋል (+45 በመቶ)፣
◻ የመርከብ ግንባታ ፈንድ በ46 በመቶ ጨምሯል፣
◻ የአውሮፕላን ግዢ ወደ እጥፍ ተቃርቧል፣
◻ የአየር ኃይል እና የጠፈር ኃይል 101 ቢሊዮን ዶላር ያገኛሉ፣
◻ የጠፈር ፕሮግራሞች ወጪ በ344 በመቶ ጨምሮ 19 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል፡፡
ይህ ግዙፍ የወታደራዊ ግዢ እቅድ አሜሪካ በኢራን ጦርነት ከፍተኛ ገንዘብ እያፈሰሰች ባለበት ወቅት የመጣ ነው።
በኢራን ጦርነት እስከ መጋቢት 20 ድረስ ከ25.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ መውጣቱን የኢራን ጦርነት ወጪ መከታተያ ያሳያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X