https://amh.sputniknews.africa/20260407/3729731.html
በአፍሪካ የሚገኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሰበካዎች ቁጥር ከ300 በላይ ደረሰ
በአፍሪካ የሚገኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሰበካዎች ቁጥር ከ300 በላይ ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ የሚገኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሰበካዎች ቁጥር ከ300 በላይ ደረሰ“በአፍሪካ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ዋና ተግባር ሰዎች በእውነት በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ መኖር እንዲጀምሩ መርዳት ነው፡፡ ይህም ሐይማኖትን እንዲማሩ፣ በጸሎትና በሥርዓተ... 07.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-07T10:10+0300
2026-04-07T10:10+0300
2026-04-07T10:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3729578_12:0:837:464_1920x0_80_0_0_c52ad29c5a5cdbed5a712bb69c7442ac.jpg
በአፍሪካ የሚገኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሰበካዎች ቁጥር ከ300 በላይ ደረሰ“በአፍሪካ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ዋና ተግባር ሰዎች በእውነት በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ መኖር እንዲጀምሩ መርዳት ነው፡፡ ይህም ሐይማኖትን እንዲማሩ፣ በጸሎትና በሥርዓተ አምልኮ እንዲሳተፉ፣ በመንፈሳዊ ሁኔታ እንዲያድጉ እና የኅብረተሰቡ አካል እንደሆኑ እንዲሰማቸው ማድረግ ነው” ሲሉ የቅዱስ ሰርጊየስ ኦፍ ራዶኔዥ ቤተ-ክርስቲያን አስተዳዳሪ ሊቀ ካህናት ዳኒል ሉጎቮይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ደብሮቹ ከዚህ ቀደም ትኩረታቸው የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ዳያስፖራዎችን ማገልገል ብቻ የነበረ ቢሆንም፤ ዛሬ ግን በአካባቢው ማኅበረሰብ ውስጥ በልማት፣ በሐይማኖት ትምህርት፣ በካህናት ሥልጠና እና በሥርዓታዊ የሚሲዮናዊ ሥራ ተሳትፎ እያደረጉ እንደሆነ ገልጸዋል።በሌላ አነጋገር “ከተበታተኑ አጥቢያዎች ወደ ተቀናጀ እና ዘላቂ የቤተ-ክርስቲያን እንቅስቃሴ ሽግግር እየተደረገ መሆኑን እያየን ነው” ሲሉ ገልፀዋል። በቅርቡ በአፍሪካ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሀገረ ስብከት ይፋ የተደረገው ተንቀሳቃሽ ምስል አንድ ናይጄሪያዊ ሲጠመቅ ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአፍሪካ የሚገኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሰበካዎች ቁጥር ከ300 በላይ ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ የሚገኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሰበካዎች ቁጥር ከ300 በላይ ደረሰ
2026-04-07T10:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3729578_115:0:734:464_1920x0_80_0_0_ab09b6b2114a73f703151143f80c7ea9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፍሪካ የሚገኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሰበካዎች ቁጥር ከ300 በላይ ደረሰ
10:10 07.04.2026 (የተሻሻለ: 10:14 07.04.2026) በአፍሪካ የሚገኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሰበካዎች ቁጥር ከ300 በላይ ደረሰ
“በአፍሪካ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ዋና ተግባር ሰዎች በእውነት በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ መኖር እንዲጀምሩ መርዳት ነው፡፡ ይህም ሐይማኖትን እንዲማሩ፣ በጸሎትና በሥርዓተ አምልኮ እንዲሳተፉ፣ በመንፈሳዊ ሁኔታ እንዲያድጉ እና የኅብረተሰቡ አካል እንደሆኑ እንዲሰማቸው ማድረግ ነው” ሲሉ የቅዱስ ሰርጊየስ ኦፍ ራዶኔዥ ቤተ-ክርስቲያን አስተዳዳሪ ሊቀ ካህናት ዳኒል ሉጎቮይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ደብሮቹ ከዚህ ቀደም ትኩረታቸው የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ዳያስፖራዎችን ማገልገል ብቻ የነበረ ቢሆንም፤ ዛሬ ግን በአካባቢው ማኅበረሰብ ውስጥ በልማት፣ በሐይማኖት ትምህርት፣ በካህናት ሥልጠና እና በሥርዓታዊ የሚሲዮናዊ ሥራ ተሳትፎ እያደረጉ እንደሆነ ገልጸዋል።
በሌላ አነጋገር “ከተበታተኑ አጥቢያዎች ወደ ተቀናጀ እና ዘላቂ የቤተ-ክርስቲያን እንቅስቃሴ ሽግግር እየተደረገ መሆኑን እያየን ነው” ሲሉ ገልፀዋል።
በቅርቡ በአፍሪካ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሀገረ ስብከት ይፋ የተደረገው ተንቀሳቃሽ ምስል አንድ ናይጄሪያዊ ሲጠመቅ ያሳያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X