ትራምፕ ጦርነቱን በማቆም ዙሪያ ከኢራን ለቀረበው ሃሳብ ምላሽ ሰጡ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ ጦርነቱን በማቆም ዙሪያ ከኢራን ለቀረበው ሃሳብ ምላሽ ሰጡ

ኢራን ጦርነቱን ለማቆም ከአሜሪካ ለቀረበ ሃሳብ በፓኪስታን በኩል ባለ 10 ነጥብ ምላሽ መስጠቷን የኢራን ይፋዊ የዜና ወኪል ሰኞ ዕለት ዘግቧል። ቴህራን የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ፣ በሆርሙዝ ሰርጥ አስተማማኝ የጉዞ መስመር እንዲመቻች እና የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ጠይቃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0