#viral | በአንጎላ በደረሰ የጎርፍ መጥለቅለቅ ቢያንስ 15 ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ተፈናቅለዋል

ሰብስክራይብ

#viral | በአንጎላ በደረሰ የጎርፍ መጥለቅለቅ ቢያንስ 15 ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ተፈናቅለዋል

እሁድ ምሽት የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ መጥለቅለቅ በሉዋንዳ እና በባሕር ዳርቻዋ ቤንጉዌላ ከተማ መንገዶች በውሃ የተዋጡ ሲሆን በመሠረተ ልማቶች ላይም ጉዳት ደርሷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0