ኢራን ጦርነቱ በቋሚነት ሊቆም ይገባል በሚል ከአሜሪካ የቀረበላትን የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ ማድረጓ ተዘገበ

ሰብስክራይብ

ኢራን ጦርነቱ በቋሚነት ሊቆም ይገባል በሚል ከአሜሪካ የቀረበላትን የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ ማድረጓ ተዘገበ

ኢራን ጦርነቱን ለማቆም ከአሜሪካ ለቀረበላት የውሳኔ ሃሳብ 10 ነጥቦችን የያዘ ምላሽ በፓኪስታን በኩል ማቅረቧን ኢርና ዘግቧል።

ኢራን ከአሜሪካ የጠየቀቻቸው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦

🟠 ጦርነቱ በአስቸኳይ እንዲቆም፣

🟠 በሆርሙዝ ሰርጥ በኩል ለመርከቦች ደህንነቱ የተጠበቀ የጉዞ ፕሮቶኮል እንዲዘረጋ፣

🟠 የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0