የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአሜሪካ የመሠረተ ልማቶች ጥቃት ማስፈራሪያ ምላሽ ሰጡ
19:39 06.04.2026 (የተሻሻለ: 19:46 06.04.2026)

ሰብስክራይብ
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአሜሪካ የመሠረተ ልማቶች ጥቃት ማስፈራሪያ ምላሽ ሰጡ
የሲቪል መሠረተ ልማቶችን ኢላማ የማድረግ ዛቻ የጦር ወንጀል እና የዘር ማጥፋትን ትክክል አድርጎ እንደማቅረብ ይቆጠራል ሲሉ አባስ አራግቺ ገልፀዋል። የትኛውም ዓይነት ጥቃት በኢራን በኩል "ቆራጥ እና መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ምላሽ" እንደሚያስከትልም አሳስበዋል።
እንዲህ ዓይነቱ መካካር በዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ እና በኃይል (ኢነርጂ) ገበያ ላይ ከፍተኛ መስተጓጎል እንደሚፈጥር የገለፁት ሚኒስትሩ፤ ለዚህም ሙሉ ኃላፊነቱ የአሜሪካ አመራር እና ጠብ አጫሪዎች ላይ እንደሚያርፍ አክለዋል።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምላሽ ትራምፕ እሁድ በማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ላስተላለፉት መልዕክት የተሰጠ ነው፡፡
ትራምፕ "ማክሰኞ በአንድ ላይ በኢራን የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች እና የድልድዮች ቀን ይሆናል" ሲሉ አስፈራርተው ነበር፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X