የአፍሪካ ሀገራት የሩሲያ ምርቶች በቀጥታ ወደ አኅጉሪቱ እንዲገቡ ይፈልጋሉ - ሮስሞርፖርት
18:43 06.04.2026 (የተሻሻለ: 18:52 06.04.2026)
ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ሀገራት የሩሲያ ምርቶች በቀጥታ ወደ አኅጉሪቱ እንዲገቡ ይፈልጋሉ - ሮስሞርፖርት
— Sputnik Ethiopia (@sputnik_ethio) April 6, 2026
🇷🇺🌍 የአፍሪካ ሀገራት የሩሲያ ምርቶችን በሦስተኛ ሀገራት በኩል ሳይሆን የራሳቸውን የወደብ መሠረተ ልማት በማደስ በቀጥታ ከሩሲያ ለመረከብ ፍላጎት… pic.twitter.com/gANYSf5ozC
የአፍሪካ ሀገራት የሩሲያ ምርቶች በቀጥታ ወደ አኅጉሪቱ እንዲገቡ ይፈልጋሉ - ሮስሞርፖርት
የአፍሪካ ሀገራት የሩሲያ ምርቶችን በሦስተኛ ሀገራት በኩል ሳይሆን የራሳቸውን የወደብ መሠረተ ልማት በማደስ በቀጥታ ከሩሲያ ለመረከብ ፍላጎት እንዳላቸው የሩሲያ የባሕር መሠረተ ልማት አልሚ "ሮስሞርፖርት" ዋና ዳይሬክተር ሰርጌይ ፓይሊን ለስፑትኒክ ገልፀዋል።
የደቡብ ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ሩሲያ የወደብ መሠረተ ልማትን በማዘመንና በማስፋፊት ሥራዎች ላይ እንድትሳተፍ ግብዣ አቅርበዋልም ብለዋል።
በዚህ ጉዳይ ከረቡዕ እስከ አርብ በሴንት ፒተርስበርግ ከተካሄደው የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ፎረም ጎን ለጎን ድርድሮች ተካሂደዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X