#viral| በቴክሳስ በከፍተኛ ፍጥነት ሲጓዝ የነበረ ሞተር ብስክሌት ከመንገድ ወጥቶ በልጆች ትምህርት ቤት አቅራቢያ ፈነዳ

ሰብስክራይብ

#viral| በቴክሳስ በከፍተኛ ፍጥነት ሲጓዝ የነበረ ሞተር ብስክሌት ከመንገድ ወጥቶ በልጆች ትምህርት ቤት አቅራቢያ ፈነዳ

በሚያስገርም ሁኔታ በሞተር ብስክሌት አሽከርካሪውም ሆነ በአቅራቢያው በነበሩ ሰዎች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አልደረሰም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0