https://amh.sputniknews.africa/20260406/3728400.html
ሦስት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ጅቡቲ ደረሱ - ዘገባ
ሦስት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ጅቡቲ ደረሱ - ዘገባ
Sputnik አፍሪካ
ሦስት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ጅቡቲ ደረሱ - ዘገባ 143 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአውሮፕላን እና የናፍጣ ነዳጅ የጫኑ ሦስት መርከቦች ጅቡቲ ወደብ ደርሰው ማራገፍ መጀመራቸው ተሰምቷል። መርከቦቹ 73 ሺህ ሜትሪክ ቶን ናፍጣ እና 70 ሺህ ሜትሪክ ቶን... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T17:55+0300
2026-04-06T17:55+0300
2026-04-07T09:43+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3729325_0:78:1025:654_1920x0_80_0_0_4c765c8fbcfbbe64358dfaf562b59311.jpg
ሦስት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ጅቡቲ ደረሱ - ዘገባ 143 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአውሮፕላን እና የናፍጣ ነዳጅ የጫኑ ሦስት መርከቦች ጅቡቲ ወደብ ደርሰው ማራገፍ መጀመራቸው ተሰምቷል። መርከቦቹ 73 ሺህ ሜትሪክ ቶን ናፍጣ እና 70 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአውሮፕላን ነዳጅ ከህንድ፣ ኦማን እና ሳዑዲ አረቢያ ጭነው የመጡ መሆናቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። የነዳጅ ጭነቶቹ ከመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ የታየውን የነዳጅ እጥረት እንደሚያቃልሉ ይጠበቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/07/3729325_24:0:999:731_1920x0_80_0_0_2d48435e287542ba8077169ab4fa87c3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሦስት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ጅቡቲ ደረሱ - ዘገባ
17:55 06.04.2026 (የተሻሻለ: 09:43 07.04.2026) ሦስት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ጅቡቲ ደረሱ - ዘገባ 143 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአውሮፕላን እና የናፍጣ ነዳጅ የጫኑ ሦስት መርከቦች ጅቡቲ ወደብ ደርሰው ማራገፍ መጀመራቸው ተሰምቷል።
መርከቦቹ 73 ሺህ ሜትሪክ ቶን ናፍጣ እና 70 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአውሮፕላን ነዳጅ ከህንድ፣ ኦማን እና ሳዑዲ አረቢያ ጭነው የመጡ መሆናቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል።
የነዳጅ ጭነቶቹ ከመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ የታየውን የነዳጅ እጥረት እንደሚያቃልሉ ይጠበቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X