https://amh.sputniknews.africa/20260406/3727711.html
ኢራን በቡሸር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የተፈጸመው ድብደባ የጦር ወንጀል ማሳያ መሆኑን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ገለፀች
ኢራን በቡሸር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የተፈጸመው ድብደባ የጦር ወንጀል ማሳያ መሆኑን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን በቡሸር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የተፈጸመው ድብደባ የጦር ወንጀል ማሳያ መሆኑን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ገለፀች ቴህራን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ በላከችው አቤቱታ፤ በቡሸር... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T17:32+0300
2026-04-06T17:32+0300
2026-04-06T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3728256_0:75:1281:795_1920x0_80_0_0_df1cdb0c8e2ca80dc2bcb7c0bc8bb655.jpg
ኢራን በቡሸር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የተፈጸመው ድብደባ የጦር ወንጀል ማሳያ መሆኑን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ገለፀች ቴህራን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ በላከችው አቤቱታ፤ በቡሸር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ አሜሪካና እስራኤል የፈጸሙትን ድብደባ እንዲያወግዙ መጠየቋን የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ኃላፊ መሐመድ ኤስላሚ ለግሮሲ በሰጡት ማብራሪያ "በቡሸር ጣቢያ የመጀመሪያው ክፍል አካባቢ የተፈጸመው የቅርብ ጊዜ ጥቃት ዓለም አቀፍ ደንቦችን የጣሰ ነው" ብለዋል። ኃላፊው ኢራን ራሷን ለመከላከል አስፈላጊውን እርምጃ እንደምትወስድ መግለጻቸውንም ድርጅቱ አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3728256_60:0:1220:870_1920x0_80_0_0_552278c35cdbd82c53e3e4dc435d17b3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን በቡሸር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የተፈጸመው ድብደባ የጦር ወንጀል ማሳያ መሆኑን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ገለፀች
17:32 06.04.2026 (የተሻሻለ: 18:04 06.04.2026) ኢራን በቡሸር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የተፈጸመው ድብደባ የጦር ወንጀል ማሳያ መሆኑን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ገለፀች ቴህራን ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ በላከችው አቤቱታ፤ በቡሸር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ አሜሪካና እስራኤል የፈጸሙትን ድብደባ እንዲያወግዙ መጠየቋን የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ኃላፊ መሐመድ ኤስላሚ ለግሮሲ በሰጡት ማብራሪያ "በቡሸር ጣቢያ የመጀመሪያው ክፍል አካባቢ የተፈጸመው የቅርብ ጊዜ ጥቃት ዓለም አቀፍ ደንቦችን የጣሰ ነው" ብለዋል።
ኃላፊው ኢራን ራሷን ለመከላከል አስፈላጊውን እርምጃ እንደምትወስድ መግለጻቸውንም ድርጅቱ አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X