https://amh.sputniknews.africa/20260406/3727677.html
ዩክሬን ወደ አውሮፓ የሚተላለፈውን የኃይል አቅርቦት ለማስተጓጎል በኖቮሮሲስክ የነዳጅ ተርሚናል ላይ በድሮን ድብደባ ፈጸመች - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
ዩክሬን ወደ አውሮፓ የሚተላለፈውን የኃይል አቅርቦት ለማስተጓጎል በኖቮሮሲስክ የነዳጅ ተርሚናል ላይ በድሮን ድብደባ ፈጸመች - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን ወደ አውሮፓ የሚተላለፈውን የኃይል አቅርቦት ለማስተጓጎል በኖቮሮሲስክ የነዳጅ ተርሚናል ላይ በድሮን ድብደባ ፈጸመች - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴርየዩክሬን ጦር ጄት መሳይ የጥቃት ድሮኖች የኖቮሮሲስክ የባሕር ትራንስፖርት ህንፃ እና የካስፒያን... 06.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-06T17:19+0300
2026-04-06T17:19+0300
2026-04-06T18:03+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3728029_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_9a8973e0e074adfa02f0c0ae4f36261c.jpg
ዩክሬን ወደ አውሮፓ የሚተላለፈውን የኃይል አቅርቦት ለማስተጓጎል በኖቮሮሲስክ የነዳጅ ተርሚናል ላይ በድሮን ድብደባ ፈጸመች - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴርየዩክሬን ጦር ጄት መሳይ የጥቃት ድሮኖች የኖቮሮሲስክ የባሕር ትራንስፖርት ህንፃ እና የካስፒያን የቧንቧ መስመር ጥምረት ተቋማትን ሌሊቱን ኢላማ አድርገዋል ሲል የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።ከሚኒስቴሩ የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች፦▪በጥቃቱ የባህር ዳርቻ የጭነት ቧንቧ፣ የማረፊያ ተርሚናል እና አራት የነዳጅ ማከማቻ ታንኮች ተመትተዋል።▪ጥቃቱ ዓለም አቀፍ የሃይድሮካርቦን ገበያዎችን ለማወክ እና ለአውሮፓ ሸማቾች የኃይል አቅርቦቶችን ለማደናቀፍ ያለመ ነው።▪በኖቮሮሲስክ የሲቪል አካባቢዎችም ኢላማ የተደርጉ ሲሆን ልጆችን ጨምሮ ሲቪሎችም ጉዳት እንደደረሰባቸው ሪፖርት ተደርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/06/3728029_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_e09369695b81f2457e16768fa84fdb05.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩክሬን ወደ አውሮፓ የሚተላለፈውን የኃይል አቅርቦት ለማስተጓጎል በኖቮሮሲስክ የነዳጅ ተርሚናል ላይ በድሮን ድብደባ ፈጸመች - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
17:19 06.04.2026 (የተሻሻለ: 18:03 06.04.2026) ዩክሬን ወደ አውሮፓ የሚተላለፈውን የኃይል አቅርቦት ለማስተጓጎል በኖቮሮሲስክ የነዳጅ ተርሚናል ላይ በድሮን ድብደባ ፈጸመች - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴርየዩክሬን ጦር ጄት መሳይ የጥቃት ድሮኖች የኖቮሮሲስክ የባሕር ትራንስፖርት ህንፃ እና የካስፒያን የቧንቧ መስመር ጥምረት ተቋማትን ሌሊቱን ኢላማ አድርገዋል ሲል የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።
ከሚኒስቴሩ የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች፦
▪በጥቃቱ የባህር ዳርቻ የጭነት ቧንቧ፣ የማረፊያ ተርሚናል እና አራት የነዳጅ ማከማቻ ታንኮች ተመትተዋል።
▪ጥቃቱ ዓለም አቀፍ የሃይድሮካርቦን ገበያዎችን ለማወክ እና ለአውሮፓ ሸማቾች የኃይል አቅርቦቶችን ለማደናቀፍ ያለመ ነው።
▪በኖቮሮሲስክ የሲቪል አካባቢዎችም ኢላማ የተደርጉ ሲሆን ልጆችን ጨምሮ ሲቪሎችም ጉዳት እንደደረሰባቸው ሪፖርት ተደርጓል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X